@@ልደታ ለማርያም@@ Lideta Le Mariam Dingil Ethiopian Orthodox Mezmur Collection@keraniyo

  • 6 years ago
የጌታ እናት የመድሀኒአለም ነይ ማርያም እልእልእልእልእልእልእልልልልልልልልልል እናቴ ጥበቃው እንዳይለየን ለልጅሽ አሳስቢልን
Song ሰላምን እተውላችኋለሁ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ
እኔ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጠው አይደለም
ልባቹ አይደንግጥ አትፍሩም ዮሐ 14:27
የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ [Please subscribe to our YouTube Channel here]:
Ethiopian Orthodox Mezmur Tewahedo collection
Christian life and faith.
በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5፥19). በማህበረ ቅዱሳን የተዘጋጀ

Recommended